Bride & Groom
SAVE THE DATE

ዴቭ እና ቲና

ቅዳሜ ነሐሴ 30, 2018
ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ
መካኒሳ-መካነ ኢየሱስ ሴሚነሪ ህንፃ 5ኛ ፎቅ

ውድ ቤተሰቦቻችን እና ወዳጆቻችን፦

እግዚአብሔርን፡ “አንተ መታመኛዬ ነህ፡” እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።

መዝሙር 91:2

በታላቅ ደስታና አክብሮት በእግዚአብሔር ፍቃድ የጋብቻ ቃል ኪዳን የምንፈፅምበት አዲስ ሕይወት የምንጀምርበት ልዩ ቀን ነሀሴ 30 2018 በመሆኑ ደስታችንን እንድታጋሩ ጋብዘናቹዋል ።

የእናንተ ፀሎት ፍቅርና ያልተቋረጠ ድጋፍ ለዚህ ቀን እንድንደርስ ብርታት ሆኖናል በቃልኪዳን ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ።

ጠሪ አክባሪ
አቶ ዳዊት እና ወ/ት እፁብ ከ ቤተሰቦቻቸዉ ጋር።
በታላቅ ፍቅር እና ናፍቆት፣
Save the Date Background

የቀጠሮ ቀን

የጋብቻችን ቀን

ነሐሴ 2018
እሁድ
ሰኞ
ማክሰ
ረቡዕ
ሐሙስ
አርብ
ቅዳሜ
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
Google Calendar
እስከ ክብረ በዓሉ የቀረው ጊዜ
00ቀናት
00ሰዓታት
00ደቂቃዎች
00ሰከንዶች

የመርሐግብር ቅደም ተከተል

የዕለቱ ፕሮግራም

በዚህ ልዩ ቀን ያዘጋጀናቸው ዝርዝር ፕሮግራሞች

2:00 - 3:30 ጥዋት

የሙሽራው ቤት

ቱሊፕ ሆቴል - መስቀል ፍላወር

የሙሽራው እና የሙሽራው ጓደኞች የፎቶ ፕሮግራም

3:45 - 4:30 ጥዋት

የሙሽራው እና የቤተሰቡ የፎቶ ፕሮግራም

ቱሊፕ ሆቴል - መስቀል ፍላወር

የሙሽራው እና የቤተሰቡ የፎቶ ፕሮግራም

4:40 - 5:30 ጥዋት

ጉዞ ወደ ሙሽሪት ቤት

5:00 - 7:00 ከሰዓት

የሙሽራይቱ ቤት የፎቶ ፕሮግራም

የሙሽራይቱ ቤተሰብ መኖሪያ ቤት

የሙሽራይቱ ቤት የፎቶ ፕሮግራም እና ስንብት

7:30 - 8:00 ከሰዓት

ወደ መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ጉዞ

መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚነሪ ህንፃ 5ኛ ፎቅ

የቃል ኪዳን ስርዓት

መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚነሪ ህንፃ 5ኛ ፎቅ

በእግዚአብሔር እና በምስክሮች ፊት የሚፈጸም የቃል ኪዳን እና የቀለበት ስርዓት።

የምሳ ፕሮግራም

መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚነሪ ህንፃ 5ኛ ፎቅ

የምሳ ፕሮግራም፣ ኬክ መቁረስ፣ አምልኮ እና መልካም ምኞት መግለጫ።

ኬክ መቁረስ እና አምልኮ

መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚነሪ ህንፃ 5ኛ ፎቅ

የኬክ መቁረስ፣ ጨዋታዎች፣ የመዝሙርና የደስታ የምስጋና ጊዜ!

አቅጣጫዎች

የቦታዎች አድራሻ እና ካርታ

አቅጣጫና ካርታ ለመመልከት ከታች ከተዘረዘሩት ቦታዎች አንዱን ይምረጡ

ቤተክርስቲያን

መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚነሪ ህንፃ 5ኛ ፎቅ

አድራሻ፦መካኒሳ መካነ ኢየሱስ ሴሚነሪ ህንፃ 5ኛ ፎቅ

የሰርግ ካሜራ

የሰርጋችንን ትውስታዎች ያጋሩን

በክብረ በዓሉ ላይ ያነሷቸውን ፎቶዎች ካሜራችን ያንሱ ወይም ከስልክዎ ይላኩልን!

እያንዳንዱ እንግዳ የ10 ፎቶ ካሜራ ሮል ይኖረዋል፤ እንዲሁም ከስልክዎ ጋለሪ ፎቶዎችን በቀጥታ መላክ ይችላሉ።

ካሜራውን ይክፈቱ
የተነሱ የእንግዶች ፎቶዎችን ይመልከቱ
ካሜራውን በስልክዎ ለመክፈት ስካን ያድርጉCamera QR Codehttps://invite.et/dave-etsub/camera?lang=am

የግብዣ ምላሽ

በክብረ በዓሉ ላይ ይገኙ

ቦታዎን ለማዘጋጀት እባክዎን እስከ ነሐሴ 30, 2018 ድረስ ምላሽዎን ይስጡ